- Aug. 6, 2026, 3:10 p.m.
- 12
ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በዛሬዋ ዕለት ሐምሌ 30 ዓ.ም በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሥርዐተ ቤተክርስቲያን ጋብቻህን የፈፀምከው መምህራችን ዲያቆን ሕሊና በለጠ ከእህታችን ሰብለ ወንጌል ጋር የፈጸምከው ጋብቻ የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅ…
- Aug. 6, 2026, 12:20 p.m.
- 8
" በሀገራችንም ሆነ በዓለም ዙሪያ ከባድ ስጋት የሆነው የፍጥረት አውዳሚ ጦርነትን በመለኮታዊ ጥበቡና ሥልጣኑ ያስቁምልን " ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ፣ አሜን ! በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ! የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ጾመ ማርያም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ! “ወእመሰ …
- Aug. 6, 2026, 6:20 a.m.
- 7
ጾመ ፍልሰታ በነገረ ማርያም መጽሐፍ ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር 21 ቀን ከዚህ ዓለም ድካም ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ሥጋዋን ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው በዓመጽ ተነሡ፡፡ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሥጋዋን ሊያወርድ ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጥቶታል፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀ…
- Aug. 3, 2026, 2:10 p.m.
- 8
የብፁዕ አቡነ ቀሌምጦስ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መግለጫ። በጌታ የሚሞቱ ብፁዓን ናቸው ። ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸው ይከተላቸዋልና ። ራዕ ፲፫ ÷ ፲፬ #በጻድቃኔ_ማርያም_የመሬት_መንሸራተት_አደጋ_ተከሰተ። በሰሜን ሸዋ ጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ የዝናብ መዝነብና የመባርቅት ድምፅ በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያ…
- Aug. 2, 2026, 11:30 a.m.
- 7
https://youtu.be/2oKfrzBQ1yU?si=9SR7TSzYuYPl8Ssf YouTube የ2018 ዓ/ም የምዘና ፈተና ዝግጅት በአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ምን ይመስላል እንደሚታወቀዉ የዘንድሮ የ4ኛ፤8ኛ እና 10ኛ ክፍል የእርከን ማጠናቀቂያ ምዘና ሀምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 6 ሰዓት ለመስጠት የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም በአሁን ሰአት ቅድመ ዝገጅቱ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን አጠቃላይ በእለቱ በ191 ሰንበት ት/ቤቶች 20000(ሃያ ሺ) ተማሪዎች ምዘናዉን ለመዉሰድ ዝግጁ ናቸዉ…
- Aug. 2, 2026, 9:30 a.m.
- 8
ከ20,000 ለሆኑ ሰንበት ተማሪዎች ምዘና ፈተና ተሰጠ። የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በየፈተና ጣቢያዎቹ ምዘና ተሰቷል። በዚህ ምዘና የ4ኛ ፣ የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ምዘና ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በ191 ሰንበት ት/ቤቶች 20000(ሃያ ሺ) በላይ ተማሪዎች ምዘናዉ ተሰቷል። © ስንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ❤1