August 06, 2026 ዜና (News)
  • 13
  • ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

    ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    በዛሬዋ ዕለት ሐምሌ 30 ዓ.ም በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በሥርዐተ ቤተክርስቲያን ጋብቻህን የፈፀምከው  መምህራችን ዲያቆን ሕሊና በለጠ ከእህታችን ሰብለ ወንጌል  ጋር  የፈጸምከው  ጋብቻ የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ፡፡

    " ጋብቻ ንጹሕ ነው የወንድና የሴት አንድ መሆንንም እግዚአብሔር አክብሮታል "
    መጽሐፈ ዲድስቅልያ

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    ❤2