August 02, 2026
ዜና (News)
10
ከ20,000 ለሆኑ ሰንበት ተማሪዎች ምዘና ፈተና ተሰጠ።
ከ20,000 ለሆኑ ሰንበት ተማሪዎች ምዘና ፈተና ተሰጠ።
የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በየፈተና ጣቢያዎቹ ምዘና ተሰቷል።
በዚህ ምዘና የ4ኛ ፣ የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ምዘና ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በ191 ሰንበት ት/ቤቶች 20000(ሃያ ሺ) በላይ ተማሪዎች ምዘናዉ ተሰቷል።
© ስንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
❤1