- Aug. 12, 2026, 5:10 a.m.
- 5
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት ፣ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና የእለቱ ወንጌል ❤2
- Aug. 11, 2026, 5:50 a.m.
- 4
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት ፣ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና የእለቱ ወንጌል
- Aug. 10, 2026, 6:10 a.m.
- 6
" ወንጌልን ለመጻፍ ለበረታው ክንድህና የአርያምን ኃይል ለተቀበለው ክርንህ ሰላም እላለው ዮሐንስ ሆይ ለከንቱው የዓለም እንጀራ ስሽቀዳደም መንፈሳዊውን መብል አላገኘሁምና የተሰውረውን መብልና የብርሃን መጽሐፍ ስጠኝ " መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ ❤9👍1
- Aug. 10, 2026, 5 a.m.
- 6
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት ፣ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና የእለቱ ወንጌል
- Aug. 9, 2026, 9:40 a.m.
- 8
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የሙሉ ሰዓት ተውኔት 📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 💵 መግቢያ :– 100 ብር 👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼ ✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨
- Aug. 8, 2026, 3:20 a.m.
- 8
ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ? ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ ፲፭ ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል፡፡ በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች፡፡ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጇ ትንሣኤ” ያሰኘውም ይህ ታሪክ ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲ…
- Aug. 8, 2026, 3:20 a.m.
- 10
ፍልሰታ ለማርያም በነገረ ማርያም ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር ፳፩ ቀን በ፵፱ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም በአረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው በዓመጽ ተነሡ፡፡ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጥቶታል፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት፡…