ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ …
  • July 25, 2026, 6:20 p.m.
  • 6
ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ …

ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ በእምነታቸው የጸኑትን ቅዱስ ቂርቆስንና ቅድስት ኢየሉጣን በመከራቸው መካከል እየተራዳ የእሳቱን ነበልባል እንደክረምት ውኃ ላቀዘቀዘበት፤ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የታመኑትንም እስከ ሰማዕትነት ፍጻሜ ድረስ የሚያጸና መሆኑን ለምንዘክርበት ታላቅ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

ቅዱስነታቸው በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ላይ አባታዊ መልእክት አስተላላፉ።
  • July 25, 2026, 6:20 p.m.
  • 6
ቅዱስነታቸው በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ላይ አባታዊ መልእክት አስተላላፉ።

ቅዱስነታቸው በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ላይ አባታዊ መልእክት አስተላላፉ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮች በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ሓምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! "ገባሬ ሣህል እግዚአብሔር፥ ወይፈትህ ለኩሉ ግፉዓን፦ እግዚአ…

ሐምሌ 19
  • July 25, 2026, 5:30 a.m.
  • 8
ሐምሌ 19

ሐምሌ 19 #ሥርዓተ_ማኅሌት በዓለ ቅዱስ ገብርኤል ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊኩን መጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ!

በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል  ካቴድራል ያስገነባው  ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ  አስመረቀ ።
  • July 24, 2026, 9:20 a.m.
  • 16
በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ያስገነባው ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ አስመረቀ ።

በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ያስገነባው ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ አስመረቀ ። በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል  ካቴድራል ያስገነባው  ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ  የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ሐርቢ ቡሕ፣የድሬዳዋ…

የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ታቦተ ሕጉ ወደ ነባሩ መንበረ ክብሩ ተመለሰ።
  • July 23, 2026, 10:10 a.m.
  • 18
የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ታቦተ ሕጉ ወደ ነባሩ መንበረ ክብሩ ተመለሰ።

የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ታቦተ ሕጉ ወደ ነባሩ መንበረ ክብሩ ተመለሰ። በረጅም ዘመን አገሎግሎት ተጎድቶ የነበረው የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የእድሳት ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ተባረከ። ከምረቃውና ቡራኬው ሥነ ሥርዓት በኋላም ታቦተ ሕጉ ጊዜያዊ ከነበረበት መቃኞ ወጥቶ ወደ ነባሩ ቤተ መቅደስ በክብር ገብቷል ። በዚሁ ታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ላይ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ …

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
  • July 23, 2026, 6:30 a.m.
  • 18
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም  በእንጦጦ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ገዳም   ከወንድማችን ዮናስ ባዬ  ጋር  የጋብቻ ሥነ ሥርዓትሽን የፈጸምሽው የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ  ሳምራዊት ሀድጉ  እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ። የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን  ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ …

ዜና ዕረፍት
  • July 21, 2026, 5:10 a.m.
  • 19
ዜና ዕረፍት

ዜና ዕረፍት "ወኢትጸመም ሞቶ ለዘ ተልእከከ .... ያገለገለህን ሰው ሞት ቸል አትበል"  ሲራክ 38 ÷ 16 በ ደ/ነ/ቅ/ዮሐንስና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከ55 ዓመታት በላይ አገልጋይ የነበሩት አባ እስመ ለዓለም ምህረቱ ከዚህ ዓለም ድካም  በሥጋ ሞት ተለይተውናል። 👉 ቀብሩ በላስ ላሊበላ ሲሲሆን 🕰 ከቀኑ  5:00 ሰዓት  በደብሩ አውደ ምህረት የሽኝት መርሐ ግብር ይከናወናል። ለደብራችን አገልጋዮች፣ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለሰንበት ት/ቤቱ አባላት፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለምእመናን አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ  መጽናናትን ያድልልን። የፍቁረ …

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
  • July 20, 2026, 6:20 p.m.
  • 19
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  ከእህታችን ትሕትና ወልደ ሩፋኤል(ወለተ ጊዮርጊስ) ጋር  የጋብቻ ሥነ ሥርዓትህን የፈጸምከው የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ ( ሀብታሙ አክሊሉ (ወልደ ገብርኤል) እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ደስ ያላችሁ ። የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃ…

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ
  • July 19, 2026, 3:40 p.m.
  • 18
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ https://www.youtube.com/live/lgCaWCq13Dw?si=_CB4UwCmpysiA7ay YouTube የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ