- Aug. 26, 2026, 10:20 a.m.
- 8
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የተሰኘ የሙሉ ሰዓት ተውኔት ተዘጋጅቶ ቀረበ። በፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ሥነ ጥበብ ክፍል አጋፋሪነት የተዘጋጀው ምሴተ ጥበብ ዘፍቁረ እግዚእ " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " በሚል ርእስ የተዘጋጀው የሙሉ ሰዓት ተውኔት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ምእመናን በተገኙበት ቀረበ። ተውኔቱ የብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬን ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን አቡነ ሚካኤል ለሀገር እና ለቤተክርስቲያን የበረከቱትን አስተዋጽኦ እና ሀገር በጠላት ተወራ በነበረ ጊዜ ለነጻነት የከፈሉትን ዋጋ የሚያሳይ ነው። “ከትላንት …
- Aug. 25, 2026, 10 a.m.
- 4
ከትላንት ለመማር ዛሬን ለመኖር ነገን ለመስራት ዛሬ መሽት 11:00 ሰዓት አይቀርም " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የሙሉ ሰዓት ተውኔት አዘጋጅተናል። 📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 💵 መግቢያ :– 100 ብር 👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼ ✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨ አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ደብረ…
- Aug. 25, 2026, 7:40 a.m.
- 5
የስራ ኃላፊዎች አቀባበል እና ትውውቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ሀገረስብከት አዲስ የተመደቡት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ብርሃን መምህር ሰሎሞን በቀለ እና የሀገረ ስብከቱ የየመምሪያ ክፍል ኃላፊዎች አቀባበል ትውውቅ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ በታላቅ መንፈሳዊ ደስታና ድምቀት ተከናወነ። በዚህ መርሐግብር ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የሸገር አህጉረ ስብከቶች ሊቀ ጳጳስ ፣ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ …
- Aug. 24, 2026, 10:50 a.m.
- 6
እጅግ አሳዛኝ ክስተት እጅግ አሳዛኝ ክስተት በጅጅጋ ከተማ የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት በተረጋገጠባት ሀገራችን፤ ዛሬ በጅጅጋ ከተማ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል። በከተማው አዲስ የተገነባው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ታውቋል። ይህ ድርጊት በአካባቢው ምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ሀዘንን የፈጠረ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው አካላት ስለዚህ ድርጊት አስቸኳይ ህጋዊ ማጣራት እንዲያደርጉ ማህበረሰቡ እየጠየቀ ይገኛል። © ሶማሌ ሀገረ ስብከት 😢4
- Aug. 24, 2026, 7:30 a.m.
- 6
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ • በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት • በገና የዜማ መሣሪያ • በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል • የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና • በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…
- Aug. 23, 2026, 4:30 p.m.
- 7
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሐምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ከወንድማችን ደበበ ሽኩር ጋር የጋብቻ ሥነ ሥርዓትሽን የፈጸምሽው የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ ትዕግስት ሰብስቤ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ። የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅ…
- Aug. 23, 2026, 5:20 a.m.
- 6
ከትላንት ለመማር ዛሬን ለመኖር ነገን ለመስራት " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የሙሉ ሰዓት ተውኔት አዘጋጅተናል። 📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 💵 መግቢያ :– 100 ብር 👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼ ✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨ አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎ…
- Aug. 22, 2026, 10:20 a.m.
- 7
በአጥቢያው የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያንን የማስፈሰክ መርሐ ግብር ተካሔደ። የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ምግባረ ሰናይ ክፍል ከሚያከናውናቸው ዋና ተግባራት መካከል የአጥቢያውን ምእመናን በማስተባበር ነድያንን አቅመ ደካሞችን በተለያዩ መንገዶች የመደገፍ እና አጽዋማት ሲፈጸሙ የማስፈሰክ ተግባራት ይገኙበታል። ክፍሉም ከሚያከናውናቸው ከእነዚህ በጎ ተግባራት መካከል በዛሬው ዕለት የፍልሰታ ጾም መፈጸሙን አስመልክቶ የአጥቢያውን ምዕመናን በማስተባበር ከ800 በላይ ለሚሆኑ በአጥቢያው አካባቢ …
- Aug. 22, 2026, 10:20 a.m.
- 7
በአጥቢያው የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያንን የማስፈሰክ መርሐ ግብር ተካሔደ። የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ምግባረ ሰናይ ክፍል ከሚያከናውናቸው ዋና ተግባራት መካከል የአጥቢያውን ምእመናን በማስተባበር ነድያንን አቅመ ደካሞችን በተለያዩ መንገዶች የመደገፍ እና አጽዋማት ሲፈጸሙ የማስፈሰክ ተግባራት ይገኙበታል። ክፍሉም ከሚያከናውናቸው ከእነዚህ በጎ ተግባራት መካከል በዛሬው ዕለት የፍልሰታ ጾም መፈጸሙን አስመልክቶ የአጥቢያውን ምዕመናን በማስተባበር ከ800 በላይ ለሚሆኑ በአጥቢያው አካባቢ …