- Aug. 16, 2026, 8:40 a.m.
- 8
ከትላንት ለመማር ዛሬን ለመኖር ነገን ለመስራት " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የሙሉ ሰዓት ተውኔት አዘጋጅተናል። 📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 💵 መግቢያ :– 100 ብር 👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼ ✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨
- Aug. 15, 2026, 5:30 p.m.
- 8
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል
- Aug. 14, 2026, 8:20 p.m.
- 9
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል ❤1
- Aug. 14, 2026, 3 p.m.
- 8
አዲስ ለተመደቡት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ አቀባበል ተደረገላቸው። በመርሐ ግብሩ ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክልት ሥራ አስኪያጅ፣ መልአከ ሰላም ዶ/ር አባ ቃለጽድቅ ሙሉጌታ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ዋና ሐላፊ፣ የሀገረ ስብከቱ የዋና ዋና ክፍል ሐላፊዎች የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች፣ የሀገረ ስብከቱና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሠራተኞች ተገኝተዋል። © የአዲስ አበባ ሀገረ…
- Aug. 14, 2026, 4:30 a.m.
- 8
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 8ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል ❤1
- Aug. 13, 2026, 4:50 p.m.
- 7
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ መደበ። መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ሲሆን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ዋና ሥራ አስኪያጅነት እንዲያገለግሉ ተመድበዋል ። መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ አደራሽ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ይጠበቃል ። ❤3
- Aug. 13, 2026, 4:40 a.m.
- 5
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጽንሰታ ለማርያም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል
- Aug. 12, 2026, 3:50 p.m.
- 6
ነሐሴ 7 ጽንሰታ ለማርያም " አሁንም የእግዚአብሔር የጸጋ ልጆችና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማህበሮች ሆይ ይኽቺን የተባረከችና የተመረጠች ሙሽራ የወለዱልንን ኢያቄምንና ሐናን እናመስግናቸው የማትነቀፍ የእስራኤል ድንግልን የተባረከችዋን ፍሬ ያፈራችበትን ንጽሕት የምትኾን የሩካቤያቸው ዕለት እንደምን ያለች ዕለት ናት? ከይሁዳ ወገን ለኾነችው ንጽሕት ርግብ መፀነስ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተደረገ የጾታዊ ተዋሕዷቸው ቀን ይኽቺ እንዴት ያለች የተመረጠች ቀን ናት፤ ለንጉሥ ማደሪያ አዳራሽ መመሥረት የተደረገባት የደስታ ቀን እንዴት ያላች ቀን ናት " አባ ጊ…