August 09, 2026 ዜና (News)
  • 9
  • " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  "

    " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  "
    የሙሉ ሰዓት ተውኔት

    📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
    ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት
    ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
    💵 መግቢያ :– 100 ብር

    👉   ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44
    👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000658449633  መቁረጥ ይችላሉ‼

    ✨  "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨