June 17, 2026
ዜና (News)
30
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል
💒 በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት እንደሚከበር ያውቃሉ።
🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ይተላለፋል።
https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg
አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
❤24👏4🙏4🕊1