August 31, 2026 ዜና (News)
  • 8
  • ጉባኤ ኤፌሶን

    ጉባኤ ኤፌሶን
    በመንፈሳዊ መጽሐፍ ዳሰሳ

    📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖

    " የአንቀጸ ብርሃን አንድምታ  ትርጓሜ"

    የተሰኘ መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል ውይይት ይደረግበታል ።

    🗓 አርብ  ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም.
    ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
    💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ  በመገኘት የመርሐ ግብሩ  ተካፋይ ይሁኑ።

    አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
    📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖