በ2018 ዓ.ምበመጨረሻው ወር ፣በመጨረሻው ሳምንትየዓመቱ የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር
🗓 እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም⏰ ከጠዋቱ 3:00 – 10:00 ሰዓት
እርስዎም ደሞን በመለገስ እና ሀላፊነቶን በመወጣት የወገንዎን ህይወት ይታደጉ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እንጠይቃለን።🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸
"መልካም አድርጉ ... ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል።" ሉቃ 6 ÷35