August 30, 2026 ዜና (News)
  • 9
  • "አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

    "አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

    🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር  🎓🎓🎓

    በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ
    •  በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት
    •  በገና የዜማ መሣሪያ
    •  በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል
    •  የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና
    •  በሞካሽ ሥራ  ያስተማራቸውን ተማሪዎች

    🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
    🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ
    🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ።
    🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

    🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ   በዩቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ወደ እናንተ እናስተላልፋለን።

    https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg