ጉባኤ ኤፌሶን
በመንፈሳዊ መጽሐፍ ዳሰሳ
📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖
" ቀዳማዊ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ"
የተሰኘ መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል ውይይት ይደረግበታል ።
🗓 አርብ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም.
⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ በመገኘት የመርሐ ግብሩ ተካፋይ ይሁኑ።
አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖
❤1