July 19, 2026
ዜና (News)
15
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከእህታችን አስካለ ወልድ ጋር የጋብቻ ሥነ ሥርዓትህን የፈጸምከው የደብራችን አገልጋይ ዲ/ን ዳዊት አበባየሁ (ተክለ ማርያም ) እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ደስ ያላችሁ ።
የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ እያለች ፍቁሩ እግዚዕ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኃለች።
" ጋብቻ ንጹሕ ነው የወንድና የሴት አንድ መሆንንም እግዚአብሔር አክብሮታል "
መጽሐፈ ዲድስቅልያ
❤3