June 17, 2026
ዜና (News)
18
እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ የድካማችሁ እና የአስዋጿችሁ ውጤት እዚህ ደርሷል።
እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ የድካማችሁ እና የአስዋጿችሁ ውጤት እዚህ ደርሷል።
"ይህ ቀን ቀን እናንተ ስትሰሩ ማታ ማታ እግዚአብሔር እራሱ በረድኤቱ የሰራው ቤተክርስቲያን ነው" (የወረዳው ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ ሊቀ ብርሃናት ዳዊት መርዕድ)
እጅግ በሚደንቅ ፍጥነት እና ጥራት እየተሰራ ያለው በጋሞ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በጨንቻ ዙሪያ እና ቆጎታ ወረዳዎች ቤተክህነት የዶርዜ አይራ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ
ዛሬ ግንቦት 30/2018 ዓም የጣርያ ስራ ቆርቆሮ እና የዱም ቀለም ስራ በመጠናቀቁ የአውደ ምህረት ጉልላት የማስቀመጥ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
ከዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ክርስቲያኖች በሙሉ በኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር እና በቅዱስ ዮሐንስ ስም ከልብ እናመሰግናለን።
እድሜና ጤና ይስጥልን ቤታችሁን በበረከት ይጎብኝላችሁ።
ለሚቀረው ስራ በር፣መስኮት፣ቀለም፣ኮርኒስ፣መንበር፣የመሬት ምንጣፍ፣የግድግዳ ስዕል፣ቤተልሔም እና የመሳሰሉት ላይ አሁንም ለበረከት ተሽቀዳደሙ እያልን እነሆ በቤተክርስቲያን ስም መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
1000563785571
አይራ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
❤13👍8👏3